Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ
Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ
  • Видео 1 239
  • Просмотров 25 957 664
እህቶቻችን ዛሬ አኮሩን
እህቶቻችን ዛሬ አኮሩን
Просмотров: 8 568

Видео

ከተማችን በምሽት
Просмотров 4,5 тыс.4 месяца назад
ከተማችን በምሽት
ታሪክ ተሰራ
Просмотров 11 тыс.4 месяца назад
ታሪክ ተሰራ
የአድዋ በዓል አከባበር
Просмотров 9 тыс.4 месяца назад
የአድዋ በዓል አከባበር
እንኳን እደረሳቹ
Просмотров 9 тыс.Год назад
እንኳን እደረሳቹ
እንኳን አደረሳቹ
Просмотров 13 тыс.Год назад
እንኳን አደረሳቹ
April 16, 2023
Просмотров 3,1 тыс.Год назад
April 16, 2023
የድላችን ቀን!
Просмотров 11 тыс.Год назад
የድላችን ቀን!
March 2, 2023
Просмотров 11 тыс.Год назад
March 2, 2023
የዛሬው ቀን ታሪካዊ የአድዋ ቀን ሆኖ ተመዝግቦአል::
Просмотров 11 тыс.Год назад
የዛሬው ቀን ታሪካዊ የአድዋ ቀን ሆ ተመዝግቦአል::
እንኳን ለደብረሲና የኪዳነ ምህረት ዓመታዊ ንግስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ክፍል ሁለት
Просмотров 19 тыс.Год назад
እንኳን ለደብረሲና የኪዳነ ምህረት ዓመታዊ ንግስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ክፍል ሁለት
እንኳን ለደብረሲና የኪዳነ ምህረት ዓመታዊ ንግስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ Aug 29A, 2022
Просмотров 17 тыс.Год назад
እንኳን ለደብረሲና የኪዳነ ምህረት ዓመታዊ ንግስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ Aug 29A, 2022
የምስራች!! "ይቻላልን" ቁጥር 1 መፅሓፍ በቅርብ ቀን በድምፅና በምስል ተቀናብሮ በተከታታይ ክፍሎች መቅረብ ይጀምራል።
Просмотров 16 тыс.Год назад
የምስራች!! "ይቻላልን" ቁጥር 1 መፅሓፍ በቅርብ ቀን በድምፅና በምስል ተቀናብሮ በተከታታይ ክፍሎች መቅረብ ይጀምራል።
Maebel Mereja - የማዕበል መረጃ ሚዲያ ቻናል ማስታወቂያ
Просмотров 24 тыс.2 года назад
Maebel Mereja - የማዕበል መረጃ ሚዲያ ቻናል ማስታወቂያ
ዶ/ር አብይ የኖቤል ሽልማትን የተቀበለ ዕለት ኮር ዳዊት ምን ብሎ ነበር? ቁጭ ብለህ ጠጣ!! ከሶስት ዓመት በፊት Dec10, 2019 የተላለፈ
Просмотров 15 тыс.2 года назад
ዶ/ር አብይ የኖቤል ሽልማትን የተቀበለ ዕለት ኮር ዳዊት ምን ብሎ ነበር? ቁጭ ብለህ ጠጣ!! ከሶስት ዓመት በፊት Dec10, 2019 የተላለፈ
ኮር ዳዊት እስክንድርን ከወያኔ ስር ቤት ያስፈታበት ቪዲዬ። የሥር ነቀል ለውጥ ታጋዩ ማን ነበር? #ከአራት ዓመት በፊት July 13, 2018 የተላለፈ።
Просмотров 16 тыс.2 года назад
ኮር ዳዊት እስክንድርን ከወያኔ ስር ቤት ያስፈታበት ቪዲዬ። የሥር ነቀል ለውጥ ታጋዩ ማን ነበር? #ከአራት ዓመት በፊት July 13, 2018 የተላለፈ።
“ዶር አብይ ስልጣን ይልቀቅ” ይኼ ሰውዬ በሽተኛ ነው ህክምና ያስፈገዋል። በቀለ ገርባ Vs ኮሩ | ከፕሮፌሰሩ ቀደምት ስራዎች Sep 15, 2019 የተላለፈ
Просмотров 25 тыс.2 года назад
“ዶር አብይ ስልጣን ይልቀቅ” ይኼ ሰውዬ በሽተኛ ነው ህክምና ያስፈገዋል። በቀለ ገርባ Vs ኮሩ | ከፕሮፌሰሩ ቀደምት ስራዎች Sep 15, 2019 የተላለፈ
የአምበጣ ፖለቲካ!! 😁😁😁 ሃራ ሃራ Vs ኮር ዳዊት || ከፕሮፌሰሩ የማይጠገቡ ጨዋታዎች #1- ከ2 ዓመት በፊት Nov 10, 2019 የተላለፈ || #Short
Просмотров 17 тыс.2 года назад
የአምበጣ ፖለቲካ!! 😁😁😁 ሃራ ሃራ Vs ኮር ዳዊት || ከፕሮፌሰሩ የማይጠገቡ ጨዋታዎች #1- ከ2 ዓመት በፊት Nov 10, 2019 የተላለፈ || #Short
የአሜን ዳዊት 10ኛ ዓመት የልደት በዓል በከፍተኛ ድምቀት ተከብሮ ዋለ Happy Birthday Amen Dawit Dawit
Просмотров 14 тыс.2 года назад
የአሜን ዳዊት 10ኛ ዓመት የልደት በዓል በከፍተኛ ድምቀት ተከብሮ ዋለ Happy Birthday Amen Dawit Dawit
ፕ/ር ኮር ዳዊት በካዳ ቶሮንቶ የአፋር ኮሚኒቲና ባለስልጣናት በተገኙበት ዝግጅት ላይ የደረጉት ታሪካዊ ንግግር
Просмотров 21 тыс.2 года назад
ፕ/ር ኮር ዳዊት በካዳ ቶሮንቶ የአፋር ኮሚኒቲና ባለስልጣናት በተገኙበት ዝግጅት ላይ የደረጉት ታሪካዊ ንግግር
አበዱ አበዱ!! ይኼ ቦርጭ አይደለም ቂም ነው 😁😁😁
Просмотров 19 тыс.2 года назад
አበዱ አበዱ!! ይኼ ቦርጭ አይደለም ቂም ነው 😁😁😁
ለማይቀረው ፍልሚያ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!! ምድረ ጁንታው ዘንድሮ አለቀልህ!! ቁሬማም ሁላ!!
Просмотров 17 тыс.2 года назад
ለማይቀረው ፍልሚያ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!! ምድረ ጁንታው ዘንድሮ አለቀልህ!! ቁሬማም ሁላ!!
ዛሬ በቶሮንቶ ተገኝተን የአባታችንን ሓዋሪያዊ የሕይወት ዘመን እውቅና የእራት ዝግጅት እና የምስጋና ሥነ ሥራዓት ተካፍለናል።
Просмотров 15 тыс.2 года назад
ዛሬ በቶሮንቶ ተገኝተን የአባታችንን ሓዋሪያዊ የሕይወት ዘመን እውቅና የእራት ዝግጅት እና የምስጋና ሥነ ሥራዓት ተካፍለናል።
Green Plant
Просмотров 8 тыс.3 года назад
Green Plant
Dave Golf
Просмотров 1,6 тыс.3 года назад
Dave Golf
ትግሉ ልጆችንም በማሳደግ ይቀጥላል!
Просмотров 2,5 тыс.3 года назад
ትግሉ ልጆችንም በማሳደግ ይቀጥላል!
ወዳጄ በዛሬው ደስታ ሙክት ይዞልኝ መጣ
Просмотров 3,7 тыс.3 года назад
ወዳጄ በዛሬው ደስታ ሙክት ይዞልኝ መጣ
ለጉራጌ ለምን አትጮህም???? የፕ/ር ኮ/ር ዳዊት አስገራሚ መልስ ...
Просмотров 3,4 тыс.4 года назад
ለጉራጌ ለምን አትጮህም???? የፕ/ር ኮ/ር ዳዊት አስገራሚ መልስ ...
እንከባበር! ፕ/ር ኮር ዳዊት ዳንስ Core Dave Dance
Просмотров 31 тыс.4 года назад
እንከባበር! ፕ/ር ኮር ዳዊት ዳንስ Core Dave Dance
የ ጉአንታናማ የመከራ ህይወት በጥቂቱ ይህን ይመስል ነበር::
Просмотров 2,2 тыс.5 лет назад
የ ጉአንታናማ የመከራ ህይወት በጥቂቱ ይህን ይመስል ነበር::

Комментарии

  • @AttahiraAttahira
    @AttahiraAttahira 33 минуты назад

    ኮር ዳዊት ሰላም ነው ምርጥ ሃሳብ ነው ሰለ ባቡሩ ግን አስፓልት ተደርጎ ባስ እና የሰራተኛ ሰርቢስ መሄጃ ይሆናል የሰው መውረጃ ስላለው የህዝብ ቀንዶ ሎንቺን ይሂድበት ለትንንሽ መኪና አይሆንም የሰው መውጫ መውረጃ ስላለው ሃሳብህ አሪፍ ነው በርታልን ጀግናችን

  • @user-gy1cp3sm1i
    @user-gy1cp3sm1i Час назад

    YITAYAL

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i Час назад

    ዴቫዬ ቀለሉ

  • @user-np6fj9vx1l
    @user-np6fj9vx1l 2 часа назад

    ምከረው ምከረው እምብ ካለ መከራ ይምከረው ነው ነገሩ ዴቭ

  • @fekaduifa4285
    @fekaduifa4285 4 часа назад

    Dave is not only weyane the main ledre shabeya new

  • @Black-2024
    @Black-2024 4 часа назад

    ▪️▫️#ኢትዮጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ፈጣሪ ይባርክ❗ 🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @tunay4129
    @tunay4129 4 часа назад

    ባቡሩ የተሰራበት ቦታ ላይ የፈረሱት ቤትወቹ 🇪🇹የሚወዱና የአድዋ ጀግኖች ነበሩ እነሱን ነዉ ያጠፋት አገርን ማዳከም ይሉሀል ይሄ ነዉ አዛ ባቡር

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 4 часа назад

    ሻቢያ በረሀ ውሥጥ ሲያሰለጥናቸው እርስ በርስ እንዳይተማመኑና እንዱ እንዱን እንዲገድል በመለያየት ጨካኞች ሆነው ስላደጉ ነው ርህራሄ በማጣት እርስ በርስ ናሌላውን የሚገሉት ለዚህ ነው ዴቭ ማፊያዎች ራሳቸውን ለማኖር በህዝብ መሀከል መለያየት ነው ተግባራቸው የሚያሣዝነኝ ነገር ቢኖር በአማራ ክልልም ሆነ በሌሎች ቦታዎች የሚኖሩ እንድ ሆነው ለሰላም አለመጣራቸውና ክፉውን ከመካከላቸው ማውጣት ያለመቻላቸው ነው ዴቭ ብልሽቱ የቆየ በመሆኑ ነው

  • @glorybusiness8895
    @glorybusiness8895 4 часа назад

    Babur ager suyadig yemitekim infrastructure new. Babur yetim ager qoyito new yemiyalfew. Train is not his bus or taxi. Some guys are mad and stupid.

  • @kureysh36ismael89
    @kureysh36ismael89 5 часов назад

    Are dev alkasqun korenel asayyen

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 5 часов назад

    እጅግ በጣም የሚደገፍ ሀሳብ ነው፣ በእርግጥ መንግስት ሀሳቡን ይገዛዎል ብዬ እገምታለሁ!.... 🙏.....

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 5 часов назад

    ❤🇪🇹🌻🌺🇪🇹🌼🇪🇹🌷🇪🇹💐🇪🇹🎉🇪🇹❤

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 5 часов назад

    ወያኔ የተጫወተበት ፕሮጀክት

  • @Maaaaaaaiiii
    @Maaaaaaaiiii 5 часов назад

  • @user-tt2yy4rn7q
    @user-tt2yy4rn7q 6 часов назад

    ዴቭ አረ የኔን ኮሜንት

  • @user-tt2yy4rn7q
    @user-tt2yy4rn7q 6 часов назад

    ዴቭ ባሶችስ ቢሄዱ ባቡሮች ረጅም መንገድ ይሄዱ ስለነበር ያንን የመተካት አቅም አላቸው ፌርማታው ረጃጅም ስለሆነ ከዚያ ውጭ የመንግስት መኪኖች አንቡላንስ ወዘተ፡፡፡

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r 6 часов назад

    Selamehi yebeza DV

  • @berhanuhika9376
    @berhanuhika9376 7 часов назад

    ስለምድራችን ሲል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 7 часов назад

    ኮር ዳዊት የሚዲያው ድድድድድድድሮሮሮሮሮሮንንንንንንንን

  • @ibrahimyusuf2400
    @ibrahimyusuf2400 7 часов назад

    ጀግናው ፋኖ ይሰራዋል🎉

  • @user-ry2nr9pv4y
    @user-ry2nr9pv4y 7 часов назад

    የተገነባውን ከማፍረሥ ሌላአማራጭ መንገድ መሥራት መልካም ይሆናል። የከተማ ባቡር ያሥፈለገ ለታ የፈረሠውን እንደገና መገነባት ሊመጣ ነው ማለት ነው። የተገነባን አፍርሦ ሌላ ከመሥራት የባቡሩን ቁጥር ጨምሮ የሕዝብን ትራንሥፓርት ችግር ማቃለል መልካም ነው። ከዚያ ባሻገር የተገነባበትን የብድር ገንዘብ ማሠብም ያሥፈልጋል።ዐ

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op 8 часов назад

    በደንብ ይጨራረሱ ለመከላከያ ስራ ይቀንስለታል😅😊😂

  • @Black-2024
    @Black-2024 8 часов назад

    የባቡር ሚኒስቴሩ #የዶክተር_ታከለ_ኡማ አዲሱ ትልቅ የቤት #ስራ ወይ ረጃጅም የባቡር #ፉርጎዎችን መግጠም ወይም #ሀዲዱን ማፍረስና የፈጣን #መኪና መንገድ ማድረግ ነው ትክክል ነህ #ዴቭ 😊👍

  • @MekidesEndalegurmu-jy7dy
    @MekidesEndalegurmu-jy7dy 8 часов назад

    Dave yemidiyaw deron jegenaw beretalen nurelen yestenfegochi medhanit anjete ares ye ethiopia kurat. Amelak wegnochachinen ekef degf adrego beselam wedyebetachw ymleselen 🙏 dele ena keber lejegenaw yehager mekelakeya serawitachin ena lejegenaw tentagu degu meriyachin abichu🙏🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷111111111111

  • @Black-2024
    @Black-2024 8 часов назад

    ▫️Thank you #Core_Dave | #Maebel_Mereja ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @tilayeworkenh4654
    @tilayeworkenh4654 8 часов назад

    ለምን የመኪና መንገድ ተደርጎ አይሰራም።

  • @marthawadajo9063
    @marthawadajo9063 8 часов назад

    ይሰማል

  • @AmanRedi-hx4zi
    @AmanRedi-hx4zi 9 часов назад

    በናን መሀል እደይገቡ ጀግኖች ናቹ

  • @chuksokadigbo4750
    @chuksokadigbo4750 9 часов назад

    ችግሩ የባብር መስመር ኣይደለም፡ ከቻይና የመጡት quality የሌላቸዉን በጣም ርካሽ ባቡር ዋጋቸውን በ50% ጭማሪ ኣስደርጎ ከባቡር ፋብሪካዉ ያስገዙት በወቅቱ ባለስልጣን የነበሩት የድያብሎስ የትግራይ ዘሮች ክንፈ ዳኘዉ፡ቴድሮስ ኣድሃኖም፡ ምግበ ሓይለ፡ ዛሬ ሲኦል ያለዉ ኣባይ ፀሃየና፡ ፃድቃን ገብረድያብሎሳትትንሳኤ ዋና ተጠያቂ ሶዎች ናቸዉ። ከ Poland, Russia, Check Republic , Hungary quality ያላቸዉ በ Europian standard መግዛት ይቻላል።

  • @safiaabdiwali9422
    @safiaabdiwali9422 9 часов назад

    የሚያለቅስ ተኳሽ ሰምቼ አላዉቅም ፈሪ😂

  • @getaredagnbefikadu5325
    @getaredagnbefikadu5325 9 часов назад

    ወያኔ ለእኛ አስቦ አልሠራውም ለእራሱ ብር ለመብላት ነው ወደፊት መነሳት አለበት።

  • @abde4160
    @abde4160 9 часов назад

    111111

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i 9 часов назад

    ❤11111111111111111111

  • @girmaamen
    @girmaamen 9 часов назад

    ሰላም ለኪ ናዳ - የሜጫዋ ዶምቦስኮ ! ጎበዝ ! ኮረኔል ጌታሁን መኮንን ያልደወለው ለእኔ ብቻ ነው 😂 ከደወለላቸው ሰዎች መካከል ከአራት ቅምጦቹ ጋር እየተነፋረቀ ያደረገውን የስልክ ቅጂ ብትሰሙ “ሰው ከንቱ! አለም ለምኔ” ብላችሁ ወደ ናዳ ትነጉዳላችሁ... ችግሩ ናዳ በደረሳችሁበት ቅጽበት በዚያ ያለው #አያ_ይባቤ “የዓለምን ጣሟን አትናቋት ፤ በቀጣይ ዘመን ሀብታም ትሆናላችሁ ፤ አግብታችሁ ትወልዳላችሁ ፤ እመኑኝ #ትሾማላችሁ... ወዘተረፈ ብሎ ይሸኛችኋል (ትነግሳላችሁ ተብለው #የተቀቡትን ቤቱ ይቁጠራቸው...) ___ስለሜጫው ዶምቦስኮ ከዚህ በላይ ልናገር ወይ ? 😂

  • @user-om5hw1wp3j
    @user-om5hw1wp3j 9 часов назад

    2:52 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @MesataKefe
    @MesataKefe 9 часов назад

    Babur hadid mefres alebet

  • @shiferausintayehu5186
    @shiferausintayehu5186 9 часов назад

    ወፍ ወድቃ ሲያይ የሚያዝን የሚደነግጥ ህዝብ ነበር።ከየት የመጣ ጭካኔ ነዉ!!!

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 10 часов назад

    የሂሩትን ሀሳብ ደጋፊ ነው ለዛ መለየትም ይቻላል እውነት ሰው በትራንስፓርት እጥረት ነወይ ወይስ ለስራ ግምት ተስቶት ባለመደረጉ ነው ወይ እሚለውን ለመለየት ይረዳናል 👍👍👍

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 10 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤111111111111

  • @wubnechgarassu3709
    @wubnechgarassu3709 10 часов назад

    ቻይና በአፍራካ የከተማን ባቡር ለማስተዋወቅ ብላ በረካሽ ነዉ የዘረጋችዉ። ኢትዮ/ደግሞ ዋጋዉ ብዙም ስላልሆነ ተስማምታ አሰረጋች እንጂ አሁን የኤሌትሪክ መኪና እያልን በቡሩን ማቋም ጥሩ አይመስለኝም።

  • @TsionHaile-mj6pz
    @TsionHaile-mj6pz 10 часов назад

    ሰላም ኮር

  • @user-ds6lz7ub5c
    @user-ds6lz7ub5c 10 часов назад

    ሠላም ደቭየ አሰማቸው ይጥቅማቸዋል ምድረ ጀዝባሁላ ምናልባች ልብቢገዙ

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 10 часов назад

    ❤❤❤

  • @NigusseDaba
    @NigusseDaba 11 часов назад

    ኮረችን በርተልን የኢትዮጰየ ልጁ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 11 часов назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetsibilu1966
    @genetsibilu1966 11 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aida-yo3he
    @Aida-yo3he 11 часов назад

    Dave

  • @bunatsega2438
    @bunatsega2438 13 часов назад

    Sax

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 14 часов назад

    አማራን ከኦሮሞ ጋር ለዘለዓለም ጠላትነት ለመፍጠር ካለሆነ በስተቀር የአኖሌን ሃውልት ማቆም ለምን አስፈለገው? በተግባር ጠላት ሆኖ በአፍ ወዳጅ ነኝ ማለት ማንን ለማታለል ነው? ቴዲ በዚህ ሃሳብህ ማፈር እንጂ መናገር አትችልም።

  • @KaBeye
    @KaBeye 17 часов назад

    ይህ ዶንቆሮ ለአማራ ያለው ጥላቻ በግልፅ የታወቀ ነው 😡😡😡😡